የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ለሚገኙ ክፍት መደቦች የተመዘገባችሁ በሙሉ የመረጃ ማጣራት ካደረግን በኋላ የፈተና ቀን እና ቦታ በቅርቡ በዚህ ዌብሳት ላይ እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን እናሳውቃችኋለን፡፡