Logo

Welcome to the Addis Ababa City Public Service and Human Resource Development Bureau Job Portal

ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ለአዲስ መሶብ ቅርንጫፍ ፈተና የወሰዳችሁ

ውጤት ለማየት ይህን ይጫኑ

ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የዋና መስርያ ቤት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ለሥራ መደቡ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ  ተከታታይ  7   መመዝገብ የምትችሉ  እናሳውቃለን  ፡፡


ማሳሰቢያ

👉 ዕድሜ ለዳይሬክተር እስከ 40 ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪ ከ35 ያልበለጠ፡፡

👉 ማንኛውም ተመዝጋቢ  የብሄራዊ መታወቂያ ቁጥር ሊኖረው ይገባል፡፡

👉 የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ማያያዝዎን እንዳይረሱ

የተመዘገባችሁበትን ኢሜል ወይም ስልክ እና የይለፍቃ/password/ ተጠቅማችሁ በመግባት መደብ መርጣችሁ አመልክት ማለት አለባችሁ፡፡ መመዝገባችሁን ማረጋገጫ   APL-   ብሎ የሚጀምር ኮድ ይሰጣችኋል፡፡መደብ መርጣችሁ አመልክት ካላላችሁት ተመዝግባችኋል ነገር ግም ምንም አይነት መደብ ላይ አላመለከታችሁም ማለት ነው፡፡

1ኛ.መመዝገብ/Register /

2ኛ. ኢሜል ወይም ስልክ እና የይለፍቃ/password/ ተጠቅማችሁ በመግባት/Login/

3ኛ. የምትፈልጉትን መደብ መርጣችሁ አመልክ ማለት/Apply/

ክፍት የስራ መደቦች

የዩኒቨርሳል አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 10 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተዛማጅ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ የተመረቀ/ች

የኢኮኖሚ እና ማስረጃ አገልግሎቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 10 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስታትስቲክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በአመራርና መልካም አስተዳደር፣ ህብረት ስራ አመራር፣ ህግ፣ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና አቻ የትምህርት ዝግጅቶች የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

የመሬት እና ግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 10 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

በከተማ ፕላኒንግ  እና አቻ፣ ሰርቬይንግ እና አቻ፣ በከተማ ፕላኒንግ ኢኒጅነርንግ  እነ አቻ፣ በሲቭል ኢኒጅነርንግ እና አቻ፣ በላንድ አድሚኒስትሬሽን እና አቻ፣ በከተማ ማኔጅመንት እና አቻ፣ በከተማ ላንድ ዴቭሎፕመንት  ማኔጅመንት እና አቻ፣ ሎው እና አቻ፣ በመሬት ህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ

የትራንስፖርት እና ቤቶች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 10 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

ማኔጅመንት እና አቻ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ አካዉንቲንግ እና አቻ፣ ሶሺዮሎጂ እና አቻ፣ ህግ እና አቻ፣ በህግ፣ አርባን ማኔጅመንት እና አቻ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና አቻ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ፣

የአንድ ማዕከል ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 10 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

በሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣  በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣  ኢንፎርሜሽን ሳይንስ  እና ተዛማጅነት ያለው እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ እና ከዝያ በላይ እንዲሁም በዘርፉ ብቃት እና ክህሎትን የሚሳዩ ልዩ ልዩ የስልጠና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

የሶፍትዌር ልማት እና የዳታቤዝ አስተዳደር ቡድን መሪ

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 8 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣  ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ተዛማጅነት ያለው እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ እና ከዝያ በላይ እንዲሁም በዘርፉ ብቃት እና ክህሎትን የሚሳዩ ልዩ ልዩ የስልጠና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

የኔትወርክ እና መሰረተ ልማት አስተዳደር ቡድን መሪ

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 8 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

በሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ፣  በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣   ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ ከዝያ በላይ  የተመረቀ እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በዘርፉ ብቃት እና ክህሎትን የሚሳዩ ልዩ ልዩ የስልጠና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

የሳይበር ደህንነት አስተዳደር ቡድን መሪ

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 8 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

ምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ተዛማጅ  እንዲሁም በዘርፉ ብቃት እና ክህሎትን የሚሳዩ ልዩ ልዩ የስልጠና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

የቴክኖሎጂ ስልጠና እና ጥገና አገልግሎት ቡድን መሪ

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ

ተፈላጊ ልምድ: 8 ዓመት


የትምህርት ዝግጅት:

በሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ፣  በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣   ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ ከዝያ በላይ  የተመረቀ እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በዘርፉ ብቃት እና ክህሎትን የሚሳዩ ልዩ ልዩ የስልጠና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

Contact Us

We're here to help. Send us a message for inquiries.