የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ሰባት ተከታታይ ቀናት በኦንላይን መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፦
414 ክፍት የስራ መደቦች
Explore current job opportunities
ተፈላጊ ብዛት: 36
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በዲሞግራፊ/ስነህዝብ፣ በስታቲስቲክስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሶሾሎጂ፣ በማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በህግ፣ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በሊደር ሺፕ እና አቻ፣ በማኔጅመንት እና አቻ፣ በኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ በአካዉንቲንግ እና አቻ፣ በስታትስቲክስ አቻ፣ ቢዝነስ በማኔጅመንት እና አቻ፣ በሶሽዮሎጂ እና አቻ፣ በአርባን ማኔጅመንት እና አቻ፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት እና አቻ፣ ህግ እና አቻ፣ ማርኬቲንግ እና አቻ፣ ፕላኒንግ እና አቻ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ እና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ማኔጅመንት እና አቻ፣ ኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ አካዉንቲንግ እና አቻ፣ ሶሺዮሎጂ እና አቻ፣ ህግ እና አቻ፣ አርባን ማኔጅመንት እና አቻ፣ ሀውሲንግ እና አቻ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና አቻ ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ህግና አቻ፤ ትራንስፖርት ስተዲና አቻ፤ ማኔጅመንትና አቻ፤ አርባን ማኔጅመንትና አቻ ፤ ጅኦግራፊና አቻ፤ ቢዝነስማኔጅመንትና አቻ፤ ፐብሊክማኔጅመንትና አቻ፤ አርባንፕላንግና አቻ፤ ሊደርሺፕናአቻ፤ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በአውቶሞቲቭ፣አውቶመካኒክ፣ መካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በአይቲ/ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በከተማ ሥራ አመራር እና አቻ፣ ጂኦግራፊ እና አቻ፣መሬት አስተዳደር እና አቻ ከተማ ፕላን እና አቻ፣ ሰርቨይንግ እና አቻ፣ ጂ.አይ.ኤስ እና አቻ፣ከተማምህንድስና እና አቻ፣ሲቪል መሀንዲስእና አቻ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 27
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ማኔጅመንት፤ ኢኮኖሚክስ፤ ለይብረሪ ሳይንስ፤ ስታትስቲክስ፣ ህግ፣ መሬት አስተዳደር፣ ኮምፒውትር ሳይንስ፤ ከተማ ስራ አመራር፤ ኢንጅነርንግ፤ከተማ ኢንጂነርንግ፤ ኢንፎርሜሽን ቴልኖሎጂ፤አካውንቲንግ፤ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በህዝብ አስተዳደር፤ ፐብሊክ ፖሊሲ ፤ በቢሮ አስተዳደር፤ አቻ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ብዛት: 27
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
አርክቴክቸር፣ ሲቪል መሀንዲስ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ አርበን ኢንጂነሪንግ፣ አርበን ፕላኒንግ፣ አርበን ዲዝይን፣ ላንድስኬፕ አርክቴክት፣ አርበን & ሪጅናል ፕላንኒንግ፣ እና አቻ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ እና ከስራ መደቡ ጋር ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው/ያላት፤ አውቶ ካድና ጂ.አይ.ኤስ. መጠቀም የሚችል/የምትችል
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣አካውንቲንግ፣ሌበር ኢኮኖሚክስ፣ ህግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ፣ሂዩማን ሪስርስ ማኔጅመንት እና ሊደርሺፕ፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስተሬሽን እና ዴቨሎፕምንት ማኔጀመንት በሳይኮሎጂ፣ ሶሺዮሎጂ፣ሶሻል ወርክ እና ተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ት
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ማኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ፣አካወንቲንግሳይኮሎጂ፤ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ህግ፡በሶሻል ወርክ፣ በሶሻል አንትሮፖሎጂ፤ ሶሾሎጂ ፣የትምህርት ስራ አመራር፤ በከተማ ስራ አመራር፤ ፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፡ኮፕሬቲቭ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ ያለው/ት
ተፈላጊ ብዛት: 36
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ማስተርስ ዲግሪ/
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ
ተፈላጊ ልምድ: 3 ዓመት
የትምህርት ዝግጅት:
ጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር፤ በሴክሬቴሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ (10+3) ወይም በሌቭል 3፣ 4፣ 5 ደረጃ ያላት/ያለው
ተፈላጊ ብዛት: 54
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ እና ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ ብዛት: 36
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ስታትስቲክስ፣ ሴክረተሪያል ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ሙያ ዲፕሎማ /10+3/ ሌቭል 4 እና ከዛ በላይ የተመረቀ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና አቻ፣ በኢንፎርሜሽን ማኔጅምንት ሳይንስ እና አቻ፣ በስታትስትክስ እና አቻ፣ በኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 18
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና አቻ፣ በኢንፎርሜሽን ማኔጅምንት ሳይንስ እና አቻ፣ በስታትስትክስ እና አቻ፣ በኢኮኖሚክስ እና አቻ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ተፈላጊ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
ተፈላጊ ብዛት: 9
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ተፈላጊ ልምድ: 4/3/2 ዓመት
የትምህርት ዝግጅት:
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 9ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
We're here to help. Send us a message for inquiries.