Addis Ababa City Public Service & Human Resource Development Bureau Job Portal

ማስታወቂያ

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን  አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ  መሆኑነን እናሳውቃለን  ፡፡

 ማሳሰቢያ

  • ምዝገባ የሚካሄደው  በኦንላይ በመሆኑ  በአካል ቀርቦ መመዝገብ  አይፈቀድም

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ  የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል

  • የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

  • የመረቂቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ

  • እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015  ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው

ክፍት የስራ መደቦች

Explore current job opportunities

የምህንድስና ግዥና ውል ዝግጅት መሃንዲስ-I

ተፈላጊ ብዛት: 3

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

አማራጭ የቤት ልማት ቴክኖሎጂ ባለሙያ I

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በሲቪል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ በአርኪቴክቸር፣  አቻ ከተማ  ፕላን፣ ከተማ  ኢንጂነሪንግ፣  አቻ በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

የመሬት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ I

ተፈላጊ ብዛት: 1

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በሲቪል ምህንድስና፣ በመሬት አስተዳዯር፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣አርባን ፕላኒንግ፣አርባን ኢንጂነሪንግ፣ አቻ ሰርቬይንግ አቻ፤ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

ኤሌክትሪካል መሃንዲስ I

ተፈላጊ ብዛት: 9

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና እና አቻ ዲግሪና ከዚያ በላይ

ሳኒተሪ መሀንዲስ I

ተፈላጊ ብዛት: 9

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በወተር ኢንጂነሪንግ አቻበወተር ሳፕላይ አቻሳኒቴሽን ምህንድስና አቻወተር ሳፕላይናኢንቫይሮሜንታልምህንድስና አቻ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

የመሰረተ ልማት ዝግጅትና ክትትል I

ተፈላጊ ብዛት: 4

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በሲቪል ኢንጂነሪንግ አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት አቻ፣ በአርባን ፕላኒግ አቻ፣ አርባን ኢንጅነሪግ አቻ፣ በኢንፍራስትራክቸር አቅርቦት ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I

ተፈላጊ ብዛት: 29

የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ

ተፈላጊ ልምድ: 0


የትምህርት ዝግጅት:

በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና አቻ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት እና አቻ፣ ዲግሪና ያለውና አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፈ

Contact Us

We're here to help. Send us a message for inquiries.