የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
← ማስታወቂያዎች

ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ( ለአዲስ መሶብ )

30 ሰኔ 2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች  ማስታወቂያ ማውጣቱና  በ 28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል በዚህም  መሰረት ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከነገ ማለትም ሀምሌ/01/2018 ዓ.ም  ጀምሮ  የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጂናል እና ኮፒ እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው  መ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

 

ተ.ቁ ስም ኮድ የስራ መደቡ መጠሪያ ጾታ
1 Mekides Alemayehh Ferede MS-BR-002047 የጋራ መኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት ማስተላለፍ  አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
2 Senait Tayework  Woldeyese MS-BR-552016 የጋራ መኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት ማስተላለፍ  አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
3 ደሳለይ  ጉዕሽ በየነ MS-BR-596494 የጋራ መኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት ማስተላለፍ  አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
4 ባሕርነሽ ለማ ሐይሌ MS-BR-781488 የጋራ መኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት ማስተላለፍ  አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
5 ሕይወት  ደስታ  ወልደ ኪሮስ MS-BR-991754 የጋራ መኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት ማስተላለፍ  አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
6 Aytegeb Cheklu Shimelash MS-BR-510735 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ወንድ
7 መስከረም ሙሉጌታ ንጉሴ MS-BR-951317 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ሴት
8 ፀጋዬ  ፈይሳ ደሜ MS-BR-390009 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ወንድ
9 Mihiret Kochito Woldemichael MS-BR-728177 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ሴት
10 ቶንጎላ ቶሾራ በየነ MS-BR-133280 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ወንድ
11 Tsion Kibatu Minuta MS-BR-726112 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ሴት
12 ማማሩ መላኩ ወልዴ MS-BR-594806 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ወንድ
13 ቢታንያ  አባዲ በርሄ MS-BR-840628 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ሴት
14 አስቴር  ታደሰ አይሳ MS-BR-749164 የገቢ አገልግሎቶች ደንበኞች መስተንግዶ ባለሙያ I ሴት
15 እስጢፋኖስ  ሰይድ ይመር MS-BR-463255 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
16 Tigist  Tsega Mosu MS-BR-629967 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
17 NEGASA DIRO BIRBIRSA MS-BR-318832 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
18 ደረጄ መርጋ ጉያሳ MS-BR-422160 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
19 ይበልጣል  ዮሐንስ  ጉራቻ MS-BR-016860 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
20 በርሀ ኣሰፋ ግደይ MS-BR-729097 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
21 መቅደስ  ገበየሁ  ታደለ MS-BR-481155 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
22 Alewya  Ahmed  Seid MS-BR-203193 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
23 ኤፍርም  አፅባሀ  ተስፋይ MS-BR-072574 የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
24 እየሩስአሌም  አርጎ ምሮታው MS-BR-386860 የኤጀንሲ ፍቃድ እና  የሙያ መልመጃ ውል ባለሙያ I ሴት
25 Olirra  Ketema  Mulisa MS-BR-245377 የኤጀንሲ ፍቃድ እና  የሙያ መልመጃ ውል ባለሙያ I ወንድ
26 Yechalesew  Adane  Wubante MS-BR-655428 የኤጀንሲ ፍቃድ እና  የሙያ መልመጃ ውል ባለሙያ I ወንድ
27 Mihiret  Etefa Negasa MS-BR-668597 የኤጀንሲ ፍቃድ እና  የሙያ መልመጃ ውል ባለሙያ I ሴት
28 BELETE  MAMUYE MERID MS-BR-922016 የአገልግሎት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ  I ወንድ
29 Leta Alemayehu Asnaka MS-BR-857755 የአገልግሎት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ  I ወንድ
30 ሰላማዊት አክሊሉ ተረፈ MS-BR-351754 የአገልግሎት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ  I ሴት
31 ፈንታሁን ሞሴ መንጋው MS-BR-917958 የአገልግሎት ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ  I ወንድ
32 ብሩክታይት  ላቀው መኮንን MS-BR-526880 የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
33 Birhan  Kidane Zereay MS-BR-032298 የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
34 ፍሬወርቅ መቻል  ልቡ MS-BR-004570 የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
35 ሜላት ጥላሁን  አረዶ MS-BR-788510 የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
36 Abayinesh  Gezahegn  Hailu MS-BR-342898 የቤት አስተዳደር አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
37 Bethlehem Shambel Ferede MS-BR-250191 የስራ ፈላጊ  ምክር ግንዛቤ፣  ምዝገባ እና ማደራጃ ባለሙያ I ሴት
38 Meseret Gutema  Ayele MS-BR-236305 የስራ ፈላጊ  ምክር ግንዛቤ፣  ምዝገባ እና ማደራጃ ባለሙያ I ሴት
39 ማሩ በቀለ ባብሶ MS-BR-048777 የስራ ፈላጊ  ምክር ግንዛቤ፣  ምዝገባ እና ማደራጃ ባለሙያ I ወንድ
40 Yeabsira Mekuria Hailu MS-BR-376635 የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
41 ኤደን መለስ  አየነ MS-BR-816888 የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
42 Rihana Mengistie  Yimamaw MS-BR-341289 የሊዝና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
43 Aster  Tesfaye  Getachew MS-BR-935497 የሊዝና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
44 Kumneger Birhanu Gudeta MS-BR-185294 የሊዝና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
45 ቤተልሔም  ጌታቸው ዳና MS-BR-875580 የሊዝና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
46 Elsa  Mabratu  Hagos MS-BR-622146 የሊዝና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
47 yordanos Shewangzaw Lema MS-BR-310328 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳፖርት ኦፊሰር I ሴት
48 Yohans Gebremeskel Hadgu MS-BR-421985 ኔትወርክ አስተዳዳሪ I ወንድ
49 ዱሬቲ ኮርማ በሪሶ MS-BR-669386 ኔትወርክ አስተዳዳሪ I ሴት
50 Abinet Mulugeta Hafebo MS-BR-496817 ኔትወርክ አስተዳዳሪ I ወንድ
51 ማለዳ አምሳሉ ዋቶ MS-BR-416959 ኔትወርክ አስተዳዳሪ I ሴት
52 Yihunie  Tarekegn  Tesfa MS-BR-841357 ሶፍትዌር አስተዳዳሪ I ወንድ
53 ኬንጊተን  ቃበቶ ዱጋ MS-BR-416964 ሶፍትዌር አስተዳዳሪ I ወንድ
54 ሜላት ገብረስላሴ  ገብረፃዲቅ MS-BR-657584 ሶፍትዌር አስተዳዳሪ I ሴት
55 በለጠ ነጋሽ ቢራራ MS-BR-998551 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ወንድ
56 Muluken  Marelign  Ayele MS-BR-438952 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ወንድ
57 Elias Tadele Name MS-BR-872955 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ወንድ
58 Mestawet  Tesfaye  Feyisa MS-BR-150063 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ሴት
59 Amere  Endalamaw Moges MS-BR-737916 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ወንድ
60 Yosef Aweno Onsemo MS-BR-421260 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ወንድ
61 sindu kebede adhena MS-BR-534526 መብት መዝጋቢ  እና የደንበኞች አግልገሎት ባለሙያ I ሴት
62 አለሙ በላይነው ምስጋነው MS-BR-693045 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
63 ሔለን ተመስገን ያዕቆብ MS-BR-210452 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ሴት
64 Bedaso Gemechu Gudaye MS-BR-379185 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
65 Tsadik Jemal Hassen MS-BR-194166 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
66 Mamaru Dessie Binalfe MS-BR-487347 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ
67 ዘለዓሌም ዳንኤል ግርማ MS-BR-807147 ዩኒቨርሳል አገልግሎት ባለሙያ I ወንድ