የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
← ማስታወቂያዎች

ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ(ቤቶች ኮርፖሬሽን )

3 ሐምሌ 2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ እና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል ።ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከሰኞ ማለትም ሀምሌ/06/2018 ዓ.ም  ጀምሮ ባምቢስ በሚገኘው ቤቶች ኮርፖሬሽን  በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።

ተ.ቁ ስም አባት ስም የአያት ስም  ኮድ  የተወዳደረበት የስራ መደብ
1 Samuel Lechisa Bayisa aastuc297 የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I
2 ሾራ ተክሌ ገለታ aastuc196 የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I
3 IDOSA HAMBISA MIRESSA aastuc338 የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I
4 Daniel Dereje Kasmachew aastuc369 የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ I