የAuto Engine አሰልጣኝ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ
- VAC2600009
- አዲስ አበባ
- ቋሚ
- 2 ቦታዎች
- በ6 ቀናት ውስጥ ይዘጋል
አሁን ያመልክቱ
ይዘጋል: 23 ህዳር 2019
ስለ ሥራ መደቡ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ሥር በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በAuto Engine ሙያ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች በቋሚነት ይቀጠራሉ።
ማሳሰቢያ፦
- ቅጥር ተፈጽሞ ስራ ከጀመሩ በኋላ የማሰልጠን ስነ-ዘዴ ስልጠና (TM) በመሰልጠን መብቃት እና የአሰልጣኝነት ሰርቲፊኬት መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- በሙያ ብቃት ምዘና (COC Holistic) መብቃት ይጠበቅባቸዋል።
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
ማሳሰቢያ፦
- ቅጥር ተፈጽሞ ስራ ከጀመሩ በኋላ የማሰልጠን ስነ-ዘዴ ስልጠና (TM) በመሰልጠን መብቃት እና የአሰልጣኝነት ሰርቲፊኬት መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- በሙያ ብቃት ምዘና (COC Holistic) መብቃት ይጠበቅባቸዋል።
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
መስፈርቶች
- በAuto Engine የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- አማካይ ውጤት (CGPA) 3.00 እና በላይ (ለሁለቱም ፆታ)
- የስራ ልምድ፦ 0 ዓመትና በላይ
- የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ቁጥር ያለው/ያላት
- አማካይ ውጤት (CGPA) 3.00 እና በላይ (ለሁለቱም ፆታ)
- የስራ ልምድ፦ 0 ዓመትና በላይ
- የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ቁጥር ያለው/ያላት
የብቁነት መስፈርቶች
-
የመስፈርት አማራጭ 1 (የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን)
- የመጀመሪያ ዲግሪ · Auto Engine · 0 ዓመት የሥራ ልምድ · GPA ≥ 3.00
እንዴት ማመልከቻ ማቅረብ ይቻላል
- 1 ይግቡ ወይም የአመልካች መለያ ይፍጠሩ፣ ከዚያም መገለጫዎን ያሟሉ።
- 2 “አሁን ያመልክቱ”ን ይጫኑ፣ የሚያሟሉትን የብቃት አማራጭ ያረጋግጡ እና የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ይጫኑ።
- 3 ከማብቂያው ቀን በፊት ያስገቡ። ማመልከቻዎን ለመከታተል የማጣቀሻ ቁጥር ይደርስዎታል።
የAuto Engine አሰልጣኝ
በ6 ቀናት ውስጥ ይዘጋል