ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ

የBiomedical አሰልጣኝ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ

  • VAC2600011
  • አዲስ አበባ
  • ቋሚ
  • 16 ቦታዎች
  • በ6 ቀናት ውስጥ ይዘጋል

ስለ ሥራ መደቡ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ሥር በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በBiomedical ሙያ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች በቋሚነት ይቀጠራሉ።

ማሳሰቢያ፦
- ቅጥር ተፈጽሞ ስራ ከጀመሩ በኋላ የማሰልጠን ስነ-ዘዴ ስልጠና (TM) በመሰልጠን መብቃት እና የአሰልጣኝነት ሰርቲፊኬት መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- በሙያ ብቃት ምዘና (COC Holistic) መብቃት ይጠበቅባቸዋል።
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

መስፈርቶች

- በBiomedical የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- አማካይ ውጤት (CGPA) 3.00 እና በላይ (ለሁለቱም ፆታ)
- የስራ ልምድ፦ 0 ዓመትና በላይ
- የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ቁጥር ያለው/ያላት

የብቁነት መስፈርቶች

  1. የመስፈርት አማራጭ 1 (የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን)

    • የመጀመሪያ ዲግሪ · Biomedical · 0 ዓመት የሥራ ልምድ · GPA ≥ 3.00

እንዴት ማመልከቻ ማቅረብ ይቻላል

  1. 1 ይግቡ ወይም የአመልካች መለያ ይፍጠሩ፣ ከዚያም መገለጫዎን ያሟሉ።
  2. 2 “አሁን ያመልክቱ”ን ይጫኑ፣ የሚያሟሉትን የብቃት አማራጭ ያረጋግጡ እና የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ይጫኑ።
  3. 3 ከማብቂያው ቀን በፊት ያስገቡ። ማመልከቻዎን ለመከታተል የማጣቀሻ ቁጥር ይደርስዎታል።
ወደ ዝርዝር ተመለስ

የBiomedical አሰልጣኝ

በ6 ቀናት ውስጥ ይዘጋል

አሁን ያመልክቱ